ራዕይ

ለግንባታ ዘርፍ የሚየስፈልጉ በዋጋ በጥንካሬ እና በውበት ተመራጭ የሆነ ቴራዞዋች በማቅረብ በኣፍሪካ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን ነው።

ተልዕኮ

Tải thẻ gameዓለም የደረሰው ቴክኖሎጂ በመጠቀም ዓለም ኣቀፍ ተቀባይነት ያለው ምርጥ ቴራዞ በተመጣጠኝ ዋጋ ለግንባታ ዘርፍ ማቅረብ ነው።

ዕሴቶች

 ሃቀኝነት

 ታማሽነትና እና ኣሳታፊነት

 የቡድን ስራ

 ፈጠራ

 ፍትሃዊነት

 ተጠያዊነት/ለማህበረሰብ ጉዳይ ንቁ ሆኖ መገኘት