ኤፍ.ኤ.ኪው

የማምረት ኣቅም

ሰላም ቴራዞ በሁለቱም ፋብሪካዎቹ በዓመት ከ 400 000m2 ቴራዞ የወለል ንጣፍ እና 5000 m2 የደረጃ መወጣጫዎች የማምረት ኣቅም ያለው ፋብሪካ ነው።

ቴራዞ ምንድነው?

Tải thẻ gameራዞ ቃሉ ቴራስ/ቴራዛ ከሚል የጣል ቃል የመጣ ሲሆን በ15ኛ ክ/ዘመን የዘንሽያን ሰራተኞች የማርብል ጠጠሮች ከሲሚንቶ ጋር ኣቃላቅለው በመሰራት ሲደርቅ በድንጋይ ማጠብያ ቴክኒኮች (stone polishing techniques) በማጠብ ለወለል ንጣፍ ግልጋሎት የውሉት የነበረ ምርት ነው።

የቴራዞ ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች?

ቴራዞ 30% ሰሚንተቶ እና 70% የማርብል እና ተመሳሳይ የተፈጥሮ ድንጋይ ውጤት ንጥረ ነገሮች የያዛ ነው። አሁን ባለው የቴራዞ ቴክኖሎጂ ከ200 በላይ የቴራዞ ኣይነቶች እንደሚመረቱ NTMA(National Terrazzo and Mosaic Association inc.) ካወጣው ሪፖርት መረዳት ይቻላል።

የቴራዞ ኣመራረት?

የፕሬሲንግ ደረጃ የቴራዞው ጥንካሬ የሚሰራበት/የሚወሰንው ደረጃ ነው።

የፖሊሺንግ ደረጃ የቴራዞው ውበት የሚፈጠርበት ደረጃ ነው።

የቴራዞ ደረጃዎች?

A-Class የሚባለው የቴራዞ ዓይነት ነጭ ሰሚንቶ /WOPC / እና ነጭ የድንጋይ ዱቄት የሚጠቀም ሲሆን የላይኛው መደቡም ነጭ መልክ ያለው ሆኖ ጥንካሬውም ከሌሎች ደረጃዎች የላቀ ነው።
B-Class የሚባላው የቴራዞ ዓይነት OPC ሰሚንቶ እና ነጭ የድንጋይ ዲቄት የሚጠቀም ሲሆን መደቡም ነጣ ያለ ጭጋጋማ መልክ ኖሮት ጥንካሬውም ልክ እንደስሙ በሁለተኛ ደረጃ የሚቀመጥ ነው።
Tải thẻ game C-Class የሚባላው የቴራዞ ዓይነት OPC ሰሚንቶ እና ጥቁር የድንጋይ ዱቄት የሚጠቀም ሲሆን መደቡም ጠቆር ያለ ነው። ጥንካሬውም ልክ እንደስሙ በሶስተኛ ደረጃ የሚቀመጥ ነው።

የምርት ዓይነቶች

ሰላም ቴራዞ በኣሁኑ ወቅት ከ50 በላይ የምርት ኣይነቶች ያሉት ሲሆን በጥናት እና ምርምር ክፍል ጥረት ደግሞ ሌሎች ተጨማሪ የቴራዞ ዓይነቶች ለማምረት እና ፍትሃዊ በሆነ ዋጋ በቀጣይ ለማቅረብ ቃል የሚገባው ሰላም ቴራዞ በኣሁኑ ሰዓት የምያመርታቸው ቴራዞዎች ምርትቶች

  • ኖርማል ቴራዞ የወለል ንጣፍ /double layer terrazzo tiles/
  • ስፔሻል ቴራዞ የወለል ንጣፍ / single layer terrazzo tiles /
  • የግቢ እና የእግረኛ መንገድ ማቴኔላዎች
  • የመስኮት ደፍ እና የደረጃ መወጣጫዎች
  • የተለያዩ መጠን ያላቸው ዘኮሎዎች
  • የኣትክልት ሸከላዎች

ሰላም ቴራዞ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው

ሁለም የቴራዞ ዓይነቶች የሚያመርት ብቸሻ ፋብሪካ መሆኑ
50 x 50 ቴራዞ ታይልስ ማምረት የሚችል ኣቅም ያለው ብቸኛው ፋብሪካው መሆኑ
በኳሊቲ ተኮር ኣስራር ሰለሚከተል
Tải thẻ game ለምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች እና ለምናቀርባቸው ምርቶች በሙሉ ሃገራዊ ሃላፊነት እና ቆራጥነት የተመሰረተ በመሆኑ።

በሰላም ቴራዞ ብቻ የሚመረቱ ምርቶች

50 x 50 ስፔሻል ቴራዞ
20 x 20 ስፔሻል ቴራዞ
30 x 30 ስፔሻል ቴራዞ /ለማርሻቤድ የሚያገለገል/
40 x 40 ስፔሻል ቴራዞ /ለማርሻቤድ የሚያገለገል/

ሽያጭ ክፍል/Marketing–

ቀዳማይ ወያነ ቅርንጫፍ ሜጋ መፃሕፍት ፊትለፊት

Tải thẻ gameስ.ቁ. +251-344-410180

ፋክስ. +251-342-405015

ሞባይል. +251-914-300821

ኢሜይል. info@kptlojistik.com/selamterrazzo@yahoo.com

ዓዲ ሽምድሑን ቅርንጫፍ ፊትለፊት ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ

ስ.ቁ. +251-344-414615

ፋብሪካ/Factory

Tải thẻ game1-ፋብሪካ ቁ-1 መቀለ ክፍለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ

ስ.ቁ +251344410203

Tải thẻ game2-ፋብሪካ ቁ-2 መቀለ ክፍለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ ከ ፋብሪካ ቁ-1 በስተሰሜን 2ኪ.ሜ ርቀት ወረድ ብሎ