ስፔሻል ቴራዞ የወለል ንጣፍ!
Tải thẻ gameይህ የቴራዞ ኣይነት ኣንድ ርብርብ/layer ያለው ሲሆን በዛ ያለ ስሚንቶ በመውሰድ በትንሽ ውፍረት ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው ዘመናዊ የቴራዞ ኣይነት ነው:: ይህ የቴራዞ ዓይነት ለመስራትም ከ 320 ቶን በላይ ግፊት ያለው ፕሬስ ማሽን ያስፈልጋል ::
መጠን
መጠን /size
- 2x20x20 cm – ኣብዛኛው ግዜ ለጌጣጌጥ እና በወለል ላይ ዲዛይን ለመስራት የሚጠቅም ነው::
- 2x30x30 cm- ጠበብ ላሉ የቤት ውስጥ ክፍሎች ይመረጣል::
- 2x40x40 cm – ለሰፋፊ ክፍሎች፣ማሕበራዊ ግልጋሎት የሚሰጡባቸው ሰፋፊ ቦታዎች ፣ሙዝየሞች ፣ባንኮች፣ሰፋፊ መናፈሻዎች ወዘተ … ጥቅም ላይ ቢውል ይመረጣል:
- 2.2x50x50 cm –
ባህርያት
ባህርያት
የጠጠር ዓይነት/chips type | ማርብል ዶሎማይት |
---|---|
ስሚንቶ/cement | 4᎐5 mm |
ግዝፈት/specific weight | 2.5 kg / dm3 |
ውሃ የመሳብ ኣቅሙ/water absorption | 4-4.5 (% in weight) |
ለእሳት ያለው ባህርይ/reaction to fire | ክፍል 0 /class 0 |
ውፍረት/ thickness | 2cm |
…