ኖርማል ቴራዞ የወለል ንጣፍ!
ይህ የቴራዞ ዓይነር ሁለት ርብርብ/layers ያለው ሲሆን ኣንደኛው ርብርብ በዛ ያለ ስሚንቶ ስለሚጠቀም ጠንካራ ነው:: ሁለተኛው ርብርብ ደሞ ትንሽ ስሚንቶ ስለሚጠቀም ጥንካሬው ኣነስተኛ ነው::
መጠን
መጠን /size
- 2.8x25x25 cm -ይህ መጠን በዋጋው ምክንያት ቡዙ ተጠቃሚ ያለው ቴራዞ ነው
- 2.8x30x30 cm
ባህርያት
ባህርያት
የጠጠር ዓይነት/chips type | ማርብል ዶሎማይት |
---|---|
ስሚንቶ/cement | 4᎐15 mm |
ግዝፈት/specific weight | 2.24 kg / dm3 |
ውሃ የመሳብ ኣቅሙ/water absorption | 6-6.5 (% in weight) |
ለእሳት ያለው ባህርይ/reaction to fire | ክፍል 0 /class 0 |
ውፍረት/ thickness | 2.8cm |
…
ጥቅም ላይ የሚውለው
ጥቅም ላይ የሚውለው/used for
- ለቤት ውስጥ: ለት/ቤቶች፣ላይብረሪዎች፣ሆስፒታሎች፣የገበያ ማዕከላት፣ ለመኖርያ ቤቶች …
- ከቤት ውጭ: ለእግረኛ መንገዶች ፣ለፓርኪንግ …